ሰው ሁን...BE A MAN "በርታ ሰውም ሁን፤..."—1ኛ ነገሥት 2፥3 በዝህ ክፍል ንጉስ ዳዊት ልጁን ሰሎሞንን አንድ በጣም አስፈላጊ ነገር ያዝዘዋል... #ሰው_ሁን ብሎት። ለምን ሰው ሁን ይለዋል? ልጁ ሰለሞን ሰው አይደለም ወይ? ሰው ሆኖ መፈጠር እና #ሰው_መሆን ይለያያል። So ሰው መሆን ማለት ምን ማለት ነው? ሰው መሆን #የዕድሜያችሁ 30 or 40 መሆን አይደለም። ሰው መሆን ማግባትና የልጅ #አባት/አናት መሆን አይደለም ። ሰው መሆን ቤተክርስቲያን ውስጥ #ብዙ_ዓመታትን_መቆየት አይደለም ። ሰው መሆን ማለት #ከእግዚአብሔር_ቃል ጋር ባላችሁ #ቀጣይነት ባለው ህብረት ወደ ብስለት እና #ማስተዋል ማደግ ማለት ነው። ወንድ ብቻ ወይም ሴት ብቻ አትሁኑ ይልቁንም #ሰው ሁኑ። ወንድ ወይም ሴት መሆን #በመወለድ ነው ሰው መሆን ግን #ከቃሉ_ብርሀን ጋር ባለን #ህብረት ነው። Bonus:- #ሰው_ሁን ነው የሚለው እንጂ #ሰው_ያርግህ አይደለም (እያዘዘው ነው እንጂ እየባረከው አይደለም)...its #your part to be a man. “#የቃልህ ፍቺ ያበራል፥ #ሕፃናትንም #አስተዋዮች ያደርጋል።” መዝሙር 119፥130 Share it Join @Godsgospel @Godsgospel 87 viewsBini Grham, 07:19