#Love ፍቅር #ፍቅር ሁሉን ይታገሣል፥ ሁሉን #ያምናል፥ ሁሉን #ተስፋ ያደርጋል፥ በሁሉ ይጸናል።(1ኛ ቆሮ13: 7) እንዲህም ከሆነ፥ #እምነት #ተስፋ #ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም #የሚበልጠው ፍቅር ነው። (1ኛ ቆሮ13:13) ፍቅር ከእነዚህ የሚበልጠው #ተወዳድሮ ሳይሆን #ምንጫቸው ሰለሆነ ነው:: ፍቅር ውሰጥ #እምነት አለ ፍቅር ሁሉን #ያምናልና(1ኛ ቆሮ13:7) ፍቅር ውሰጥ #ተስፋ አለ ፍቅር ሁሉን #ተስፋ ያደርጋልና(1ኛ ቆሮ13:7) መጽሐፍ እግዚአብሔርን #አፍቃሪ አይለውም ማንነቱ #ፍቅር ነው:: ፍቅር #እግዚአብሔር ነው:: #ፍቅር #ስሜት አይደለም: ፍቅር ስሜት ያለው አምላክ ነው:: #ፍቅር #ምን የሚባል #ስሜት ሳይሆን #ማን የሚባል ማንነት ያለው ነው::እግዚአብሔር ፍቅር ነው:: #join @godsgospel 383 viewsBini Grham, edited 04:13