ያላችሁ #ህብረት #መድረሻችሁን ይወስናል:: (Your association determines your destination). ከጠቢባን ጋር የሚሄድ ጠቢብ ይሆናል የሰነፎች ባልንጀራ ግን ክፉ መከራን ይቀበላል።ምሳሌ 13፥20 ያላችሁ ህብረት ወይ #ይሰራችኋል ወይ #ይሰብራችኋል። #ከጠቢባን ጋር ከተጓዛችሁ #ጠቢብ ትሆናላችሁ: #የሞኞች_ጓደኛ ከሆናችሁ ግን ራሳችሁን #ለጥፋት እያዘጋጃችሁ ነው። ምንም ያህል #የተቀባችሁ ብትሆኑም #ከተሳሳተ ሰው ጋር #ብትጓዙ ምንም አትጠራጠሩ #የተሳሳተ ሕይወት ይኖራችኋል። አትሳቱ ክፉ ባልንጀርነት መልካሙን አመል ያጠፋል። 1ኛ ቆሮ 15: 33 #Join @GodsGospel @GodsGospel 58 viewsBini Grham, 19:37