🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

'ለኅጥአን የሚደማው ልቡ ስራውን አቆመ። የዓለም ብርሃን በሞት ጥላ ውስጥ ገባ። ወደ እግዚአብሔር | GOD'S GOSPEL

"ለኅጥአን የሚደማው ልቡ ስራውን አቆመ። የዓለም ብርሃን በሞት ጥላ ውስጥ ገባ። ወደ እግዚአብሔር መግቢያ በር የሆነው በታተመ መቃብር ገባ። የበጎች እረኛ በበጎቹ ተገደለ። ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ተገደለ። ኢየሱስ ክርስቶስ ሞተ ሞቶ ግን አልቀረም የሞትን መውጊያ ሰብሮ የሲዖልን ማስፈራራት ዝም አሰኝቶ ድል ነሳ። ሕያው ሆኖ ሕያው አደረገን።
ኦ ሃሌሉያ!!!!"

ወዶናል፤ ራሱንም ለእኛ አሳልፎ ሰጥቷል።

ትንሳኤ የነፍስ ጉዳይ ነው።
መልካም በዓል።