🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

እድል ሁሉ እድል አይደለም ሰይጣን በሚያቀርባቸው #እድል_መሳይ እድሎች ብዙዎቸን #ገድሏል ብዙዎች | GOD'S GOSPEL

እድል ሁሉ እድል አይደለም

ሰይጣን በሚያቀርባቸው #እድል_መሳይ እድሎች ብዙዎቸን #ገድሏል ብዙዎችን ከጫወተ ውጭ አድርጎአል: #በድህነት መካከል የሚማቅቀውን ሰው #ስፍራውን #ለማስለቀቅ የሚደረግ የአቅርቦት #ዕድል "#አየበላህ ተጓዝ" በሚል መሪ ቃል #በስኬት ባቡር ድሃውን ቢያሳፍረው አቅርቦቱ እድል #ቢመስልም የስኬት ባቡር #ስፍራውን_መልቀቁን ላለወቀ ሰው #ከባድ_አደጋ ነው: ምክንያቱም #እድለኛ ተብዬው የእድልን #ትርጓሜ የሚያያይዘው #ያጣውን_ከማግኘት ጋር እንጂ #ያገኘው እድል #ከነጠቀው_ማንነት አለመሆኑ የእድልን #ክፉ ጎን #ይጋርዳል::
ስለዝሀ እድሎች #ሁሉ ከሰማይ አይደሉም መመርመር አለባቸው:: #የሚገድልህን #የሚያጠፋህን እድል #ለመናቅ ለማጥፋት #አታንገራግር::
እግዚአብሔር #አጥፋ የሚልህ #የሚያጠፋህን ነው
እግዚአብሔር #ተው የሚልህ እሱን #የሚያስተወህን ነገር ነው.... #ተወው


#Join
@GodsGospel
@GodsGospel