Get Mystery Box with random crypto!

2013 እንኳን ለ አዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ! | Hacking-tech

2013
እንኳን ለ አዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ!






አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የደስታ የመከባበር የአንድነት የመረዳዳት የመደማመጥ የመቻቻል ተማሪው በትምህርቱ ሰራተኛው በስራው ውጤታማ የሚሆንበት እንዲሆን እመኛለው!!!
ጥላቻን በ -
ያለንን በ ÷
ይቅርታን ×
ፍቅርን +
ቀንን በ ቀናት
ሳምንትን በ ሳምንታት
ወርን በ ወራት
ዘመንን በዘመናት
የሚለውጥ እርሱ ግን የማይለወጥ ፈጣሪ መልካም ዘመንን ይጨምርልን
በአዲሱ አመት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም የበዛላት ሆና አድጋ ለምልማ ትበልፅግልን!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር