Get Mystery Box with random crypto!

How to repair corrapted sd card/flash drive. ​​ እንዴት አድርገን የተ | Hacking-tech

How to repair corrapted sd
card/flash drive.

​​ እንዴት አድርገን የተበላሸ ሚሞሪ ካርድን እንደገና ጥቅም ላይ ማዋል እንችላለን

እነዚህን 12 ስቴፓች ይጠቀሙግን ሚሞሪ ካርዱ ውስጥ የነበሩት ፋይሎች መጥፋታቸው የማይቀር ነገር ነው።
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

◉step_1➹
ሚሞሪ ካርዱን የኮምፒውተርዎ “USB port” ላይ ይሰኩት።
♡┈┈┈••✦

◉step_2➹
ከዚያም “my computer” ውስጥ ገብተው ኮምፒውተሩ ሚሞሪ
ካርዱን እንዳነበበው ቼክ ያድርጉ።
ካነበበው የ"drive letter" ያመጣል::
ለምሳሌ:- H:
♡┈┈┈••✦

◉step_3 ➹
ከዚያም “Start” በተኑን በመጫን “cmd” ብለው በመፃፍ
Commabd prompt ላይ "right click" ይጫኑ።
♡┈┈┈••✦

◉step_4 ➹
ከዚያም program ይከፈታል እዛ ውስጥ “DISKPART”
ይፃፋና “Ok”ን ይጫኑ።
♡┈┈┈••✦

◉step_5 ➹
ከዚያም “list disk” ብለው ይፃፋና የሚቀርቡ
አማራጮችን ይዩ።
♡┈┈┈••✦

◉step_6➹
ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ ሚሞሪ ካርዱን ከነ ቁጥሩ
ያገኛሉ።drive1 16GB
C እና D የ hard drive partition ስለሆነ እንዳትመርጡ::
♡┈┈┈••✦

◉step_7➹
ከዚያም “select disk (disk number)” ብለው ይፃፋና
“Enter”ን ይጫኑ።
e.g select disk 1
♡┈┈┈••✦

◉step_8 ➹
ከዚያም “clear” ብለው ይፃፋና Enterን ይጫኑ።
♡┈┈┈••✦

◉step_9➹
ከዚያም “create partition primary” ብለው ይፃፋና
“Enter”ን ይጫኑ።
♡┈┈┈••✦

◉step_10➹
ከዚያም “active” ብለው ይፃፋና “Enter” ይጫኑ።
♡┈┈┈••✦

◉step_11➹
ከዚያም “format fs=fat32/Ntfs" ብለው ይፃፋና “Enter” ይጫኑ።
♡┈┈┈••✦

◉step_12➹
ከዚያም ኮምፒውተሩ ሚሞሪ ካርዱን ፎርማት ያደርገዋል።
Congra you fix.
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
Shere
  @hacktech9