Get Mystery Box with random crypto!

እየፈለኩት ያላገኘሁት ነገር ምንድነው? እየፈለኩት የቀረብኝ ያለፈኝ ነገር ሁሉ እግዚአብሄር ሊ | Hana Hailu

እየፈለኩት ያላገኘሁት ነገር ምንድነው?

እየፈለኩት የቀረብኝ ያለፈኝ ነገር ሁሉ
እግዚአብሄር ሊሰጠኝ ካሰበው ነገር ስለሚያንስ ነው!

ብዙ ሰው ክፉ ነገር ሲገጥመው #ለበጎ_ነው ይላል። ከሱ በፊት ግን
እግዚአብሄርን ለሚወዱ እና እንደሀሳቡ ለተጠሩ የሚል አለ።
በሱ አላማ ፍቅር እና ሀሳብ ውስጥ ላሉት ብቻ ክፉ ነገር ሁሉ ተያይዞ ለበጎ የሚሆን

"እግዚአብሄርን ለሚወዱት እና እንደሀሳቡ ለተጠሩት ነገር ሁሉ ተያይዞ ለበጎ እንዲሰራ እንደሚያደርግላቸው እናውቃለን" ሮሜ8:28
ቆንጆ ቅዳሜ ይሁንላችሁ
@hanahailu