Get Mystery Box with random crypto!

Hana Hailu

Logo of telegram channel hanahailu — Hana Hailu H
Logo of telegram channel hanahailu — Hana Hailu
Channel address: @hanahailu
Categories: Religion
Language: English
Subscribers: 2.32K
Description from channel

መንቃት እና ማንቃት
መብቃት እና ማብቃት
የሰው ልጅ ልክ እንደውቅያኖስ ነው ስፋቱ እንጂ ጥልቀቱ አይታይም!
በየቀኑ እማራለሁ- የተማርኩትን ላካፍላችሁ ወደድኩ!
በዚህ ቻናል የተማርኩትን የገባኝን ከሌሎች ከራሴ ለእናንተ አካፍላለሁ!
ራሴን እና ሌሎችን ለማንቃት እጠቀማለሁ
አስተያየት
@HanahailuEth
ዌብሳይቴን ይጎብኙ
Www.hanahailu.com

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages

2022-08-30 22:44:20
አብሪ_አመት
አመት ከመቀየር ባሻገር? 
ሰው ነኝ እስካልን ድረስ የማሰብ አቅማችንን አለመጠቀም ይቅርታ የሌለው ስህተት ነው
Beyond Changing the Year
    ኑ ለአዲስ አመት ሳይሆን ለህይወታችን አብረን እናቅድ!
Brought to you by:
Abriminds and Coca-Cola Beverages Africa:Ethiopia
በእለቱ የሚኖሩን ፕሮግራሞች
ስልጠና   አነቃቂ ንግግሮች
የsmall Light ማብሰሪያ
የሙዚቃ ድግስ ስነ-ጽሁፍ 
የስዕል ኤግዚቢሽን  የሜንቶርሺፕ ዕድል
በsmall Light scholarship /ነፃ የትምህርት ዕድል

ቅዳሜ ሙሉ ቀን( ነሃሴ 28,2014)
ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ - 6:30 ከሰዓት 8፡00 -  11:30
ምሳ በግል/Self Sponsered
በግዮን ሆቴል ሳባ አዳራሽ
ለመመዝገብ ሙሉ ስም በsms በዚህ ስልክ ቁጥር ይላኩ 09-01-17-77-17


#AbriMinds #Cocacola #Enat_Bank #Kibur_collage #New_year #Inspirational #Motivational #MindSet
#Inspire_Ethiopia #Testiomoney_Ethiopia
@Abriminds
97 viewsedited  19:44
Open / Comment
2022-08-23 22:00:03
አብሪ ማይንድስ እና ኮሳፕ በጋራ ለመስራት የሚያስችል  የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።

ኮሳፕ በስሩ ተጠቃሚ የሆኑትን ከ250 ሺ በላይ ሴቶች ይበልጥ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የአብሪ ማይንድስ መስራች እና ስራ አስኪያጅ ወ/ሪት ሀና ሀይሉን አምባሳደር አድርጎ ለቀጣይ አንድ አመታት ሾሟል።

ኮሳፕ በኢትዮጲያ ውስጥ ከ15 ሺህ በላይ የራስ አገዝ ቡድኖችን ያቋቋመ ሲሆን በአጠቃላይ በእነዚህ ቡድኖች ከ250ሺ በላይ ሴቶች እና አናቶችን በስሩ በአባልነት ይዟል።

እነዚህ ሴቶች ባዳበሩት የቁጠባ ባህል ከ270,922,076 ብር በላይ ካፒታል መጠን በማፍራት በሀገራችን ዘርፈ ብዙ ለውጥ እያመጡ እንደሆነ ተናግረዋል።

የኮሳፕ ዳይሬክተር አቶ ዮሴፍ አካሉ የእነዚህን ሴቶች ተሰሚነት እንዲጨምር እንዲሁም ሴቶች  በይበልጥ እንዲሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ከአብሪ ማይንድስ ጋር ለመስራት እቅድ እንደያዙ አሳውቀዋል።

በቀጣይ 3 ወራት ከኮሳፕ ጋር በመተባበር 50ሺ ወጣት እና ከስደት ተመላሽ ሴቶችን ሊያዳርስ የሚችል ስራ በመስራት ንቅናቄ እቅዳቸው መሆኑን አዲሷ አምባሳደር ወ/ሪት ሀና ሀይሉ ገልጻለች። እነዚህ ሴቶች እና እናቶች ጥቅም የድርሻቸውን እንደምትወጣ ገልጻለች።

@tikvahethmagazine  @tikvahmagbot
684 views19:00
Open / Comment
2022-08-23 21:52:54
አትክልተኛው እና አትክልቶቹ
_________________________________________
The Champions #New_creation #Small_light
አብሪ ማይንድስ ካለው የስብዕና እድገት ከሚያመጡ የስልጠና ጥቅል ውስጥ 36 ሰዓታትን የሚወስደው small light በሚል የተሰየመው ስልጠና አንዱ ነው። የዚህን ፕሮግራም የመጨረሻ ክፍል የሆነውን /keeping your light/ ብርሀናንን መጠበቅ ሲሆን በዚህ ክፍል ውስጥ ሰዎች ያላቸውን ብርሀን ለመጠበቅ የሚጠቅማቸውን ስንቅ የሚሰንቁበት ነው። እኔም በዚህ ክፍል ውስጥ የተካተቱን የተግባቦት ክህሎት ፣ ስለምስጋና እና ስለይቅርታ ሀይል በኒው ክሬሽን ለተሰባሰቡ በርካታ ወጣቶች ለማሰልጠን ስላገኙሁት እድል ደስተኛ ነኝ።
ለብዙ ወጣቶች ብርሀን ከመፈንጠቁም ባሻገር ስልጠናችን በብዙ ሳቅ እና ለቅሶ የታጀበ ነበር
አምላኬን አመሰግነዋለሁ።ጌታ ሆይ ሁሉ ባንተ ነው!
ደስታዬ ያለገደብ ነበር
@hanahailu
554 views18:52
Open / Comment
2022-08-22 20:31:57
Cosap appointed Miss. Hana Hailu, the Founder and CEO of Abri Minds, as its ambassador for the next one year, so that more than 250,000 women who benefit from it can benefit more.
Along with this, Abri Minds and Cosap have signed a memorandum of understanding to work together!
Mr. Yosef Akalu, the director of COSAP, informed that the agreement will accelerate the development of self-help groups, increase the voice of these women, and plan to work with Abri Minds on various projects so that women can work more.
Miss. Hana Hailu said that in the next 3 months, in cooperation with Cosap, they have completed their preparations to create an Empowerment program by doing work that can lead to Adress 50,000 people in ethiopia including young women and returnee women, and they will do their part for the benefit of these women and mothers.
646 views17:31
Open / Comment
2022-08-19 19:05:54
Small Light for The Champions
I am so Happy and Gratefull to Deliver The small light Concept and Training for more than 300 youth in New Creation.Today I taught the four-part training from finding the inner light to keeping it where their little light shines for the whole world.
It makes me happy when I work with young people.It was a full of Energy and Inspiration.
Thanks to God
በጣም አመሰግናለሁ!
905 views16:05
Open / Comment
2022-07-29 07:24:27
ለመጀመሪያ ጊዜ በሌላ ቋንቋ ያዘጋጀሁት ቃለመጠይቅ ነው!
"ሰው ካልፈለገ ሰበበኛ ከፈለገ ደግሞ ተዓምረኛ" ነው እንዳለ
ቋንቋ በራሱ አንድ እውቀት እንጂ ማንነት አይደለም.... ከተማርክ ከሞከርክ ትደርስበታለህ
ትንሽ ትንሽ በየቀኑ ለትልቅ ለውጥ. ...
Follow my youtube ,facebook and Telegram channel
@hanahailu
542 viewsedited  04:24
Open / Comment
2022-07-24 20:08:23
አብሪ ማይንድስ ከይማሩ አካዳሚ ጋር በመተባበር የስራ አገባብ ክህሎት ስልጠና አዘጋጅቶላችኋል!
ስራ በመፈለግ ላይ ላሉ እንዲሁም ስራቸውን በተሻለ መንገድ ለመስራት ለሚያስቡ ሰዎች ሁሉ የተዘጋጀ የሙያ ልህቀት ስልጠና
የህልሞን ስራ እውን የሚያደርጉበት ክህሎት ይማሩ ለስራው ብቁ የሚሆኑበትን ማንነት ይፍጠሩ!
ለስራ የሚሆን ማንነት መፍጠር
የስብዕና እድገት ስልጠና
Cv መፃፍ
የቃለመጠይቅ ክህሎት
ስራ የመፈለጊያ እና የማግኛ መንገዶች
የስራ ገበያ
አሰሪዎች ምን አይነት ሰው ይፈልጋሉ
ለስራ ቦታ የሚያስፈልግ ጥበብ
ሌሎችንም ያካተተ
የ12 ሰዓት ትምህርት
በሳምንት 3 ቀናት
በቀን 2 ሰዓት (ጥዋት ከ2:30 - 4:30
ከሰዓት 8: 00 - 10:00
የማታ 10:00 - 12:00)
በመረጡት ሰዓት አሁኑኑ ይመዝገቡ
@abriminds
974 viewsedited  17:08
Open / Comment