🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

አብሪ ማይንድስ ከይማሩ አካዳሚ ጋር በመተባበር የስራ አገባብ ክህሎት ስልጠና አዘጋጅቶላችኋል! ስራ | Hana Hailu

አብሪ ማይንድስ ከይማሩ አካዳሚ ጋር በመተባበር የስራ አገባብ ክህሎት ስልጠና አዘጋጅቶላችኋል!
ስራ በመፈለግ ላይ ላሉ እንዲሁም ስራቸውን በተሻለ መንገድ ለመስራት ለሚያስቡ ሰዎች ሁሉ የተዘጋጀ የሙያ ልህቀት ስልጠና
የህልሞን ስራ እውን የሚያደርጉበት ክህሎት ይማሩ ለስራው ብቁ የሚሆኑበትን ማንነት ይፍጠሩ!
ለስራ የሚሆን ማንነት መፍጠር
የስብዕና እድገት ስልጠና
Cv መፃፍ
የቃለመጠይቅ ክህሎት
ስራ የመፈለጊያ እና የማግኛ መንገዶች
የስራ ገበያ
አሰሪዎች ምን አይነት ሰው ይፈልጋሉ
ለስራ ቦታ የሚያስፈልግ ጥበብ
ሌሎችንም ያካተተ
የ12 ሰዓት ትምህርት
በሳምንት 3 ቀናት
በቀን 2 ሰዓት (ጥዋት ከ2:30 - 4:30
ከሰዓት 8: 00 - 10:00
የማታ 10:00 - 12:00)
በመረጡት ሰዓት አሁኑኑ ይመዝገቡ
@abriminds