🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

አትክልተኛው እና አትክልቶቹ _________________________________________ | Hana Hailu

አትክልተኛው እና አትክልቶቹ
_________________________________________
The Champions #New_creation #Small_light
አብሪ ማይንድስ ካለው የስብዕና እድገት ከሚያመጡ የስልጠና ጥቅል ውስጥ 36 ሰዓታትን የሚወስደው small light በሚል የተሰየመው ስልጠና አንዱ ነው። የዚህን ፕሮግራም የመጨረሻ ክፍል የሆነውን /keeping your light/ ብርሀናንን መጠበቅ ሲሆን በዚህ ክፍል ውስጥ ሰዎች ያላቸውን ብርሀን ለመጠበቅ የሚጠቅማቸውን ስንቅ የሚሰንቁበት ነው። እኔም በዚህ ክፍል ውስጥ የተካተቱን የተግባቦት ክህሎት ፣ ስለምስጋና እና ስለይቅርታ ሀይል በኒው ክሬሽን ለተሰባሰቡ በርካታ ወጣቶች ለማሰልጠን ስላገኙሁት እድል ደስተኛ ነኝ።
ለብዙ ወጣቶች ብርሀን ከመፈንጠቁም ባሻገር ስልጠናችን በብዙ ሳቅ እና ለቅሶ የታጀበ ነበር
አምላኬን አመሰግነዋለሁ።ጌታ ሆይ ሁሉ ባንተ ነው!
ደስታዬ ያለገደብ ነበር
@hanahailu