Get Mystery Box with random crypto!

ክፍት የሥራ ቦታ 1. ጠቅላላ ሐኪም የትምህርት ደረጃ: የሕክምና ዲግሪ የሥራ ልምድ: 0 ዐመት ደ | Hawhora Clinic-Hosanna

ክፍት የሥራ ቦታ

1. ጠቅላላ ሐኪም
የትምህርት ደረጃ: የሕክምና ዲግሪ
የሥራ ልምድ: 0 ዐመት
ደሞዝ: በስምምነት
ብዛት: አንድ

2. ነርስ
የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ በነርሲንግ
የሥራ ልምድ: 0 ዐመት
ደሞዝ: በስምምነት
ብዛት: አንድ

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አጠገብ በሚገኘው ክሊኒካችን መመዝገብ ይችላሉ።

የምዝገባ ቀናት: ከየካቲት 23-30 2013 ከ2:30-12:00
የምዝገባ ቦታ: ከመናኸሪያ ወደ ሆስፒታል በሚወስደዉ መንገድ ከሆሳዕና ጤና ሳይንስ አጠገብ

ለበለጠ መረጄ
በ 0911068554 የፅሁፍ መልእክት ይላኩ

የፌስቡክ ገፃችንን www. facebook.com/haworaclinic ወይም የቴሌግራም ቻናላችንን t.me/haworaclinic ይከታተሉ።