Get Mystery Box with random crypto!

HaworaClinic የስኳር መጠን መከታተያ ደብተር - በቤቶ ወይም በአቅራቢያው ባለ የጤና አገ | Hawhora Clinic-Hosanna

HaworaClinic

የስኳር መጠን መከታተያ ደብተር

- በቤቶ ወይም በአቅራቢያው ባለ የጤና አገልግሎት መስጫ የስኳር መጠኖን ሲለኩ ለመመዝገብ ያስችሎታል

- የ20 ሳምንታት ወይም የ140 ቀናት የስኳር መጠን ለመመዝገብ
- በቀን ስድስት ልኬቶችን መመዝገብ ይችላሉ

አውርደው ፕሪንት በማድረግ ይጠቀሙ።
ለሌሎች ያጋሩት

https://t.me/haworaclinic/161

@haworaclinic ይቀላቀሉ
ስለአጠቃቀሙ ለማወቅ በ 0996237111 ይደውሉ