Get Mystery Box with random crypto!

ይመልሱ ይሸለሙ!! ከሕዳር 1-30 2014 ሐዎራ መካከለኛ ክሊኒክ ከሕዳር 1 2013 ጀምሮ ለአራ | Hawhora Clinic-Hosanna

ይመልሱ ይሸለሙ!!
ከሕዳር 1-30 2014

ሐዎራ መካከለኛ ክሊኒክ ከሕዳር 1 2013 ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ሳምንታት የሚቆይ ስለስኳር በሽታ የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅቷል። በውድድሩ ላይ በመሳተፍና ወደ ፌስቡክ ገፃችንና የቴሌግራም ቻናላችን በመቀላቀል የቤት ውስጥ የደም ስኳር መለኪያ መሳሪያ ይሸለሙ።

ውድድሩ በቴሌግራም ቻናላችንና በፌስቡክ ገፃችን በኩል የሚደረግ ሲሆን የተሻለ ነጥብ ለማግኘት በትክክል መመለስ፣ በፍጥነት መመለስና ወዳጆችን ወደ ማኀበራዊ ሚዲያዎቻችን እንዲቀላቀሉ ማድረግ ይጠበቅበታል ።

የበለጠ ለማወቅ በ 0996237111 ይደውሉ።

ደንቦችና ሁኔታዎች ያንብቡ

@haworaclinic