Get Mystery Box with random crypto!

የሰ/መ/ቁ - 202569 = = በቀን 27/05/2014 ዓ.ም በዋለው ችሎት አፈፃፀምን | Corporate Lawyer

የሰ/መ/ቁ - 202569
= =

በቀን 27/05/2014 ዓ.ም በዋለው ችሎት
አፈፃፀምን በተመለከተ የባልና ሚስት #የጋራ አትክልት ነው ተብሎ በተወሰነበት ሁኔታ አትክልቶቹን በአፈጻጸሙ ሂደት #ስለወደሙ መሬቱ የጋራ ሊሆን አይገባም አትክልቶቹ ከሌሉ፤ መሬቱ እኩል እንዲከፈል አይፈፀምም ሊባል የማይገባ ስለመሆኑ የተሰጠ የህግ ትርጉም ዝርዝሩን ይመልከቱ !!