Get Mystery Box with random crypto!

ከ100የአሜሪካን ዶላር በታች ይዘው በመገኘታቸው የተፈረደባቸው ወይም የተከሰሱ ሰዎች ቅጣታቸው በይ | Corporate Lawyer

ከ100የአሜሪካን ዶላር በታች ይዘው በመገኘታቸው የተፈረደባቸው ወይም የተከሰሱ ሰዎች ቅጣታቸው በይቅርታ እንዲታይ ወይም ክሳቸው እንዲቋረጥ የፍትህ ሚኒስትሩ ወስነዋል! ከዚህ መጠን በታች ይዞ የተገኘ ሰው ገንዘቡ መወረሱ እንደተጠበቀ ሆኖ የወንጀል ክስ እንዳይመሰረትበትም ተወስኗል።