Get Mystery Box with random crypto!

ግንቦት 16/2014 የተሰጠ የሰበር ትርጉም በወንጀል ክርክር ጉዳይ ፍርድ ቤት መዝገብ ሲዘጋ | Corporate Lawyer

ግንቦት 16/2014 የተሰጠ የሰበር ትርጉም

በወንጀል ክርክር ጉዳይ ፍርድ ቤት መዝገብ ሲዘጋ የተከሳሽ አቆያየት በተመለከተ ትእዛዝ መስጠት ያለበት ስለመሆኑ - ማረሚያ ቤት እና አቃቤ ህግም አቆያየቱ በተመለከተ ምንም በፍርድ ቤት ትእዛዝ ያልተሰጠበት ታሳሪ ሲገጥማቸው እርስ በእርስ ተናበው አቆያየቱ በተመለከተ ትእዛዝ እንዲሰጥ በመጠየቅ ያለባቸው ስለመሆኑ