Get Mystery Box with random crypto!

_የሠ/መ/ቁ.188086_ በሌለበት ታይቶ የተወሰነ የወንጀል ክስ እንዲነሳ አቤቱታ ቀርቦ ውድቅ በ | Corporate Lawyer

_የሠ/መ/ቁ.188086_

በሌለበት ታይቶ የተወሰነ የወንጀል ክስ እንዲነሳ አቤቱታ ቀርቦ ውድቅ በተደረገ ጊዜ በወንጀል ህግ ሥነ ሥርዓት ቁጥር 202(3) ስር ለተከሳሹ የተሰጠው በቅጣት ውሳኔ ላይ በይግባኝ የመከራከር መብት ተከሳሹ ባይኖርም እንኳን በህግ ረገድ ፍርድ ቤት በራሱ ተነሳሽነት በቅጣት ማቅለያነት መያዝ ሲገባው ያልያዘውን አልያም በቅጣት ማክበጃነት መያዝ ሳይኖርበት በተሳሳተ የህግ አተረጓጎም የተያዘ የቅጣት ማክበጃ ምክንያትን ብቻ የሚመለከት ስለመሆኑ በፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የተሰጠ አስገዳጅ የህግ ትርጉም