Get Mystery Box with random crypto!

ገላ 5 ላይ 'ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በስጋ ላይ ይመኛልና፥ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማ | ወንጌል ይለዉጣል📖

ገላ 5 ላይ "ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በስጋ ላይ ይመኛልና፥ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ፣ ስለዚህም #የምትወዱትን.ልታደርጉ.አትችሉም።" ይላል መንፈስ እንዲበረታ ብረት አናነሳም 2ቆሮ 3"መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን" ይላል የክርስቶስን መልክ ለመምሰል መንፈስ በሆነው ጌታ መንፈሳችንን ልናበረታ ይገባል የዛኔ የምንወደውን የጌታን ሀሳብ እናደርጋለን የእግዚአብሔር ሀሳብ ደግሞ ፍፁምን ደስ የሚያሰኝ ነው ምክንያቱም ነገርን በጊዜው ውብ አርጎ ስለሚሰራ…