Get Mystery Box with random crypto!

በዘመንክ አንድ ነገር ፈፅሞ አጥብቀህ ያዝ እሱም ክርስቶስን። እሱ የሌለበት ስኬት ተድላ ፌሽታ ሁሉ | ወንጌል ይለዉጣል📖

በዘመንክ አንድ ነገር ፈፅሞ አጥብቀህ ያዝ እሱም ክርስቶስን።
እሱ የሌለበት ስኬት ተድላ ፌሽታ ሁሉ ከንቱ ነው። ጳውሎስ በፊልጲ 3፥9 ላይ [[በእርሱ እገኝ ዘንድ ሁሉን እንደ ጉድፍ እቆጥራለው፤]]

ይላል ለምን ስንለው

10-11 [[ .እርሱንና .የትንሳኤውን.ኃይል እንዳውቅ #በመከራውም.እንድካፈል ፥ ወደ #ሙታንም.ትንሳኤ.ልደርስ ቢሆንልኝ #በሞቱ .እንድመስለዉ እመኛለሁ።]]

ስለ እኛ ደግሞ አንድ ፍርሃቱን እያለቀሰ ይመክረናል
18[[ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና]]

19[[መጨረሻው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው።]] ይለናል

ጳውሎስ ብዙ የሚመካበት ነበረው ብዙ ለኑሮዉ ለስጋው ሚመች ነገር ነበረው ስለ ድህነቱ ሲል ግን ሁሉን እንደ ረብ እንደ ከንቱ እንደ ቆሻሻ ቆጠረው ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶች ሆነው ይመላለሳሉ ይለናል ምክንያቱም መሰቀል አልፈለጉም በሞቱ አልመሰሉትም ስጋቸውን አልሰቀሉም ስለዛም ነው ከትንሳኤዉ ማይካፈሉት

የሰው ሆዱ አምላኩ ሊሆን አይገባም ምክንያቱም ስጋ አይጠግብም ሁሌም አምጣ ሁሌም ለኔ ነው ሚለው …