🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

'የተሸበሸበ ታሪኳ ማራኪ ቀለም እዳለው ዣንጥላ ካልተዘረጋ እደማያምር ገባኝ። ታሪኳን ካንድ አንቀፅ | ቅኔ ያለው ትውልድ

"የተሸበሸበ ታሪኳ ማራኪ ቀለም እዳለው ዣንጥላ ካልተዘረጋ እደማያምር ገባኝ። ታሪኳን ካንድ አንቀፅ ወደ ብዙ ገፆች ላሳድገው ተነሳሁ።

ሁላችንም በምንወዳቸው ሰዎች ክብደት ልክ እንመዘናለን ።የምንወዳቸው ሰዎች ታሪክ ባንድ አንቀፅ ሲሠፈር ስንሰማ ይህ ሦፍር የኛም መሆኑን እንረዳለን።ይኼኔ፣ሆድ ብሶን ፊታችንን በመዳፍችን ቀብረን እናለቅሳለን።"

{መውረድ መውጣት-በዕውቀቱ ስዩም}


╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀:
@keney_serezoch
@keney_serezoch
╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ

ፍቅር አሁን !!