🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

………… ቅምሻ የተረጋጋ ሰው ፍላጎቶቹ ጌታው ለሱ ከሚፈልግለት ጋር የሚጣጣሙ ናቸው። ማለትም ፈጣሪ | ቅኔ ያለው ትውልድ

………… ቅምሻ

የተረጋጋ ሰው ፍላጎቶቹ ጌታው ለሱ ከሚፈልግለት ጋር የሚጣጣሙ ናቸው። ማለትም ፈጣሪ የሚወደውና እሱም የሚደሰትባቸው ናቸው። ሆኖም መረጋጋትና ፍላጎትን በጭፍን መከተል በአንድ ሰው ልብ ውስጥ አብረው መኖር አይችሉም።አንድ ሰው ሁለቱም ባህሪ በውስጡ ካሉ ልቡ ጠንከር ባለው ይጠቃል !!


╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀:
@keney_serezoch
@keney_serezoch
╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ

ፍቅር አሁን !!