” ማንም ሰው ሌላውን ሰው በዘሩ እና በቆዳው ቀለም ወይም በሃይማኖቱ እንዲጠላ ሆኖ አልተወለደም ሰዎች መጥላትን ተምረውት ነው ። የሰው ልጅ ጥላቻን ከተማረ ፍቅርንም መማር ይችላል ። እንደውም ፍቅር ለሰው ልጅ ተፈጥሮ ከጥላቻ ይልቅ ቅርብ ነው ። ” ኔልሰን ማንዴላ ╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀: @keney_serezoch @keney_serezoch ╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ ፍቅር አሁን !! 93 views04:35