Get Mystery Box with random crypto!

' #መሞት_አልፈልግም ከጓደኞቼ ጋር መጫወት ወደ ት/ቤት መሄድ እፈልጋለሁ #እባካችሁ_አድኑኝ | ቅኔ ያለው ትውልድ

" #መሞት_አልፈልግም ከጓደኞቼ ጋር መጫወት ወደ ት/ቤት መሄድ እፈልጋለሁ #እባካችሁ_አድኑኝ
#ህፃን_በዕምነት
ይህች አንጀት የምትበላ የ7ዓመት ህፃን #በዕምነት ዳንኤል ትባላለች!የዛሬ አመት በተደጋጋሚ የጥርስ መድማትና ድካም ሲሰማት በምትኖርበት ድሬዳዋ ከተማ እናቷ ወደ ሆስፒታል ስትወስዳት ከኛ አቅም በላይ ነውና አዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ ትሂድ ይሏታል!

እናትም ልጇን ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በተደጋጋሚ ይዛ ሄዳ ምርመራ ብታደርገ‍ም ህመሟ ምን እንደሆነ
የታወቀው ግን በቅርቡ ነው!!

በደከመው አቅሟ በየቀኑ ደም እየፈሰሳት ስቃይ ላይ የሆነችው በዕምነቴ በውስጧ ያለው የአጥንት መቅኔዋ አልቋልና በአፋጣኝ ወደ ህንድ ሄዳ ቀዶ ጥገና ካላደረገች ትሞታለች ብለዋታል

ከ2.5ሚሊዮን ብር በላይ ለህክምናው ተጠይቀዋል
ቤተሰብ ደግሞ አቅም የላቸውም!!

የምታሳዝነው ህፃን ደግሞ ገንዘቡ ውድ መሆኑን አውቃ "በቃ መሞቴ ነው?" ብላ ተጨንቃ እናቷን
በየቀኑ እያስለቀሰች ነው

#እባካችሁ_እንድረስላት ምንም ማድረግ ባንችል
እየፀለይንላት #SHARE_ሼር በማድረግ #እናድናት

#አካውንት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000311818148-ገነት ዳንኤል(እህት)
#ስልክ
0921862621-ገነት(እህት)
0915048260-ጌጤ(እናት)
0913087353-ዳንኤል(አባት)
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
#ባይሽ_ኮልፌ_በጎ_አድራጎት