መዝሙር 20 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ። ² ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ያጥናህ። … ⁴ እንደ ልብህ ይስጥህ፤ ፈቃድህንም ሁሉ ይፈጽምልህ። 118 views21:13