🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ሻሎም ቅዱሳን 2ኛ ቆሮ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ይህንም እላለሁ፦ በጥቂት የሚዘራ በጥቂት ደግሞ ያ | King Jesus Christ

ሻሎም ቅዱሳን
2ኛ ቆሮ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ይህንም እላለሁ፦ በጥቂት የሚዘራ በጥቂት ደግሞ ያጭዳል፥ በበረከትም የሚዘራ በበረከት ደግሞ ያጭዳል።
⁷ እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም።

ከታች እንደምትመለከቱት ዛሬ አንድ Video ይዤላቹ መጥቻለው። በአደራ የተቀበልኩትን ወንጌል ጌታ ረድቶኝ በብዙ እያገለገልኩ ያለው ስሆን፥ ለዚህም አገልግሎት ግብዓት የሚሆኑ Sound Systems, Camera እንዲሁም ሌላም ሌላም ለመግዛት የገቢ ማሰባሰቢያ (Fundraisung) እያደረግን ስለሆነ፥ እርሶም በገንዘቦ ይህን ራዕይ እንዲደግፉ ጥሪ አቀርብሎታለው። ተባርካቿል!
የእግዚአብሔር ሰው ነቢይ አማኑኤል ዳባ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000333292387
አማኑኤል ዳባ
ስልክ ቁጥር
+251922768942