Get Mystery Box with random crypto!

የለእርሻ የግብርና አገልግሎት መስጫ ማዕከላት (ኤፍ.ኤስ.ሲ.) አነስተኛ ባለይዞታዎችን እና የሰፋፊ | Lersha App

የለእርሻ የግብርና አገልግሎት መስጫ ማዕከላት (ኤፍ.ኤስ.ሲ.) አነስተኛ ባለይዞታዎችን እና የሰፋፊ እርሻ ባለይዞታ ገበሬዎችን የሚረዱ የተሟላ ግብዓቶችን ፣ አገልግሎቶችን ፣ መረጃዎችን እና የገበያ እድሎችን የሚያቀርቡ ሁሉን አቀፍ ማእከላት ናቸው ፡፡ የበቆጂ የግብርና አገልግሎት ማዕከል በአገሪቱ ካሉ ጠንካራ የገበሬ ዩኒየኖች አንዱ ሲሆን በግብርና ግብዓት ስርጭት፣ በብቅል ገብስ ምርት፣ ለአነስተኛ አርሶ አደሮች የመካናይዜሽን አገልግሎት በመስጠት ጉልህ ሚና እየተጫወተ ይገኛል፡፡ ከዚህ አንጻር የለእርሻ ግብርናን በአንድ ማዕከል ፕላትፎርም አርሶ አደሮች ከበቆጂ የግብርና አገልግሎት ማዕከል ተጨማሪ አገልግሎቶችን እንዲያገኙ እንደድልድይ ሆኖ ያገለግላል፡፡ የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችንን ይጎብኙ http://www.lersha.com

#Ethiopia #DigitalAgriculture #MakingAgricultureEasy #LershaWay #LershaPlatform