Get Mystery Box with random crypto!

ሁሩታ የግብርና አገልግሎት ተቋም በጠንካራዋ በጽጌሬዳ ሰሎሞን 2010 ዓ.ም የተቋቋመ የግል የግብር | Lersha App

ሁሩታ የግብርና አገልግሎት ተቋም በጠንካራዋ በጽጌሬዳ ሰሎሞን 2010 ዓ.ም የተቋቋመ የግል የግብርና አገልግሎት ማዕከል ነዉ፡፡ የግብርና ማዕከሉ ሎዴ ሄጦሳ ወረዳ ላይ ስንዴና አትክሎቶችን በማምረት ለተሰማሩ አርሶ አደሮች የግብርና ግብዓቶችን ያቀርባል፡፡ በተጨማሪም ማዕከሉ ዘር፣ የተፈጥሮ ማዳበሪያና ግብርና ነክ የምክር አገልግሎትን ለአነስተኛ የመሬት ባለይዞታ አርሶ አደሮች ይሰጣል፡፡
http://www.lersha.com

#Ethiopia #DigitalAgriculture #MakingAgricultureEasy #LershaPlatform