Get Mystery Box with random crypto!

የኢተያ የግብርና አገልግሎት ማዕከል ባለቤት እና ሥራ አስኪያጅ አቶ አለሙ ከበደን እናስተዋዉቆ። ዓ | Lersha App

የኢተያ የግብርና አገልግሎት ማዕከል ባለቤት እና ሥራ አስኪያጅ አቶ አለሙ ከበደን እናስተዋዉቆ። ዓለሙ በአግሮኖሚ እና በሕግ የትምህርት ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ ሲሆን ከ 15 ዓመት በላይ በኤክስቴንሽን የሥራ ዘርፍ ያገለገለና በአካባቢዉ የሚገኙ አነስተኛ አርሶ አደሮችን የእርሻ ግብዓቶችና የሜካናይዜሽን አገልግሎት እንዲያገኙ እንዲሁም አርሶ አደሮች ለተለያዩ የግብርና ሥራዎች ወቅታዊ ግብርና ተኮር አየር ንብረት የምክር ድጋፍ በማገዝ እያገለገለ ይገኛል።
http://www.lersha.com

#Ethiopia #Lersha #DigitalAgriculture #Makingagricultureeasyforeveryone #farmservicecenter #LershaPlatform