Get Mystery Box with random crypto!

አለም አቀፉ የስንዴና የበቆሎ ምርምር ማዕከል (ሲሚት) በኢትዮጵያ ከገበሬዎች ፣ ከምርምር ማእከላት | Lersha App

አለም አቀፉ የስንዴና የበቆሎ ምርምር ማዕከል (ሲሚት) በኢትዮጵያ ከገበሬዎች ፣ ከምርምር ማእከላት እና ከግብርና ሚኒስቴር ጋር በጥምረት በመስራት ከ 30 ዓመታት በላይ ልምድ ያለው ሲሆን የጥምረቱም አላማ የለእርሻ ዲጂታል አገልግሎት አቅራቢ ከፍተኛ ጥራት ያለው መረጃ እና በጥሩ ሁኔታ የተሞከሩ የምርምር ዉጤቶችን ከሲሚት በማግኘት ወሳኝ መረጃዎችን እና አገልግሎቶችን ለአነስተኛ አርሶ አደሮች በአንድ ዲጂታል መተግበሪያ በዘላቂነት ለማቅረብ እንዲቻል ነዉ።
www.lersha.com

@CIMMYT @MoA

#Ethiopia #EthiopianAgroClimate #DigitalAgriculture #Makingagricultureeasyforeveryone