Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ! በኢትዮጵያ ባለፋት 24 ሰዓት ው | For lovers... ❤❤

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!

በኢትዮጵያ ባለፋት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 396 የላብራቶሪ ምርመራ ሶስት (3) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተረጋግጧል። በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 111 ደርሷል።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ11 ዓመት ኢትዮጵያዊ የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪ ፤ ከጅቡቲ የመጠና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ።

ታማሚ 2 - የ18 ዓመት ኢትዮጵያዊ የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የለውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።

ታማሚ 3 - የ15 ዓመት ኢትዮጵያዊ የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪ፤ ከጅቡቲ የመጣና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ።

#DrLiaTadesse
@GreatfulEthiopia
@GreatfulEthiopiabot