Get Mystery Box with random crypto!

የአልበም ኮንሰርት ! 'ጸድቄአለሁ' የተሰኘ የመዝሙር አልበምና ኮንሰርት ግንቦት 14/2014 ዓ. | Hundee Amantoota Wangeelaa

የአልበም ኮንሰርት !

"ጸድቄአለሁ" የተሰኘ የመዝሙር አልበምና ኮንሰርት ግንቦት 14/2014 ዓ.ም በቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ይመረቃል።

በዕለቱ ወንጌል ይሰበካል የቤተክርስቲያን ራስ የሆነው የጌቻችን የመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአካሉ ህዋስ በሆኑ ወንድሞቻችና እህቶች ይመለከታል።