Get Mystery Box with random crypto!

አላህዬ ዛሬን ቀን እንድኖር ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ እኔ ላይ ተስፋ ሰላረክ እና አሁንም ከጎኔ | MEGHFIRA👑

አላህዬ ዛሬን ቀን እንድኖር ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ
እኔ ላይ ተስፋ ሰላረክ እና አሁንም ከጎኔ ስላለህ አመሰግናለሁ
አላህዬ ደግመህ አዲስ እድል ስለሰጠሕኝ አመሰግናለሁ
የኔ እዚህ ምድር ላይ መቆየት ፈቃድህ ስለሆነ አመሰግናለሁ
@MEGHFIRA