🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የአቻ ለአቻ ግፊትና ፆታዊ ጥቃት ጉዳዮች ላይ ለአንደኛ አመት ሴት ተማሪዎች ያዘጋጀንዉ የምክክር | Merahit Club / መራሒት ክበብ

የአቻ ለአቻ ግፊትና ፆታዊ ጥቃት ጉዳዮች ላይ ለአንደኛ አመት ሴት ተማሪዎች ያዘጋጀንዉ የምክክር ፕሮግራም ባማረ ሁኔታ ተጠናቋል። በዚህ ፕሮግራም ላይ ለተሳተፋችሁ ተማሪዎችና ሰራተኞች በሙሉ እናመሰግናለን !!

#መራሒት
#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
@merahitclub