🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ዉድ የ2014 ዓ.ም የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተመራቂዎች እንኳን ለምርቃታችሁ ቀን አደረሳችሁ፤ለመላው የተ | Merahit Club / መራሒት ክበብ


ዉድ የ2014 ዓ.ም የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተመራቂዎች እንኳን ለምርቃታችሁ ቀን አደረሳችሁ፤ለመላው የተመራቂ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ።

ተመርቃችሁ በስራ ዘርፍ ላይ ስትሰማሩም በተለያየ ሁኔታ ያሉትን ሴት እህቶቻችን ጎን ትቆሙ ዘንድ እና ሀገራችንን በቅን አሰራር ታገለግሉ ዘንድ መራሒት ጥሪዋን ታስተላልፋለች።

እንኳን ደስ አላችሁ .

#መራሒት
#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
@merahitclub