🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Merahit Club / መራሒት ክበብ

Logo of telegram channel merahitclub — Merahit Club / መራሒት ክበብ M
Logo of telegram channel merahitclub — Merahit Club / መራሒት ክበብ
Channel address: @merahitclub
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 1.73K
Description from channel

A University based women empowerment club found in Hawassa University.
መራሒት የግእዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም መሪ ሴት ማለት ነው።
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ከታች ባሉት username ያሳውቁን
@teq_uam
@Meron_Deribe
@merahitclub
@Merahitbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 15

2021-09-26 16:04:34 መስከረም 16/2014 ዓ.ም
#ማስታወቂያ
ለአንደኛ ዓመት መደበኛ ፕሮግራም የተፈጥሮ ሳይንስና ማህበራዊ ሳይንስ (#Natural_Science_and_Social_Science) ተማሪዎች በሙሉ
በሜዲስን፣ ቬቴሪኔሪ ሜዲስን፣ ፋርማሲ፣ ህግ የሙያ መስኮች እና በኢንጂኔሪንግ ቴክኖሎጂ ፕሮግራሞች መቀጠል የምትፈልጉ ውጤትንና የመቀበል ዓቅምን መሰረት በማድረግ ምደባ የሚከናወን በመሆኑ በተማሪዎች መረጃ ቋት (sis.hu.edu.et) ውስጥ በመግባት ከዚህ በታች በተቀመጠው ምሳሌ መሰረት ፍላጎታችሁን እንድትሞሉ እያሳሰብኩ በአሞላሉ ላይ ለሚያጋጥማችሁ ችግሮች የሬጅስትራር ቢሮ እና የቅድመ-ምረቃ ማስተባበሪያ ቢሮ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን አሳውቃለሁ፡፡
ማሳሰብያ፡-
1. ሁሉም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ምርጫዎቻቸውን መሙላት ይጠበቅባችዋል። ምርጫቸውን ያልሞሉ ተማሪዎች ባለው ክፍት ቦታ የሚመደቡ ይሆናል።
2. የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በህግ ትምህርት መቀጠል የሚፈልጉ ተማሪዎች ብቻ መሙላት ሲኖርባቸው ሌሎች ተማሪዎች ግን መሙላት የለባቸውም። ነገር ግን ማንኛውም ምርጫውን የሞላ ተማሪ ውድድር ውስጥ ተሳታፊ ይሆናል።
3. ምርጫችሁን ከጨረሳችሁ በኋላ ‘’Save” ብላችሁ መውጣት የሚጠበቅባችሁ መሆኑን አሳስባለሁ፡፡
#ሬጅስትራርና_አልሙኒ_ጉዳዮች_ዳይሬክቶሬት
291 views13:04
Open / Comment
2021-09-24 13:20:42
Good Afternoon Merahits.

Today is our weekly mental health awareness post and we will be discussing about anxiety disorder.
Anxiety disorder is a mental health disorder characterised by feelings of worry, anxiety or fear that are strong enough to interfere with one's daily activities.
There are several types of anxiety disorders, including:
- Generalized anxiety disorder (GAD)
- Panic disorder
- Phobias
- Separation anxiety
Let's us talk about generalized anxiety disorder. GAD is characterized by the feeling excessive, unrealistic worry and tension with little or no reason. Physical symptoms of GAD can include restlessness, difficulty concentrating and sleeping problems.
Have a good day everyone.

#merahit
#i_am_my_sisters_keeper
@merahitclub
2.7K views10:20
Open / Comment
2021-09-23 13:53:11
Good Afternoon Merahit's Family

Now is the time for our book review

"The Confidence Code"
It is written by Claire Shipman and Katty Kay. This book deals about The Science and Art of Self-Assurance with What Women Should Know.
The authors provide an informative and practical guide to understanding the importance of confidence and learning how to achieve it for women of all ages and at all stages of their career.
Working women today are better educated and more well qualified than ever before. Yet men still predominate in the corporate world. In The Confidence Code, Claire Shipman and Katty Kay argue that the key reason is confidence and they offer the inspiration and practical advice women need to close the gap and achieve the careers they want and deserve. 

Merahit would like to recommend this amazing book you can find it below
Have a great time reading merahits


#merahit
#i_am_my_sisters_keeper
@merahitclub
371 viewsedited  10:53
Open / Comment
2021-09-18 15:06:49
Congratulations to all Hawassa University graduating class students of 2021
"We wish you the best"
370 views12:06
Open / Comment
2021-09-17 13:00:16
ሰላም ውድ የመራሂት ቤተሰቦች ይህ ሳምንታዊው የመፀሀፍ ዳሰሳችን ነው። የዛሬው መፀሀፋችን የሚሆነው
"የወዲያነሽ"
የሀይለመለኮት መዋዕል የመጀመሪያው የረጅም ልብወለድ ድርሰት ሲሆን በ1978 ነው ለህትመት የበቃው።
መፀሀፉ የቤት ሰራተኛዋ የወዲያነሽ ወግ አጥባቂ ከሆኑት የአሰሪዎቿ ልጅ ጋር በፍቅር መውደቅዋ ከእርግዝና ጀምሮ እስከ እስር ቤት እስከመግባት ድረስ ዋጋ ሲያስከፍላት እናያለን መፀሀፉ የሁለቱን ወጣቶች የህይወት ውጣውረድን ሳቢ በሆነ መልኩ ይተርካል።

መራሂት የወዲያነሽን እንድታነቡት ጋብዛቹኃለች።

መልካም ንባብ

#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
#መራሒት 
@merahitclub
520 views10:00
Open / Comment
2021-09-16 06:52:33
የመራሒት የቀድሞ ፕሬዝዳንት እና የሐዋሳ ዩንቨርስቲ 5ተኛ አመት የህግ ተማሪ የሆነችው ተማሪ ሀና ላሌ ወደ ወሎ ባደረገችው ጉዞ እና በአካባቢው ስላለው የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ እጥረት በራኬብ አለማየሁ የዩትዩብ ቻናል ላይ ከተናገረችው......



ሊንኩን ተጭነው ሙሉ ቪድዮውን ይከታተሉ።


#መራሒት
#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
@merahitclub
774 views03:52
Open / Comment
2021-09-12 12:01:26 እንደምን አደራቹ ውድ የመራሒት ቤተሰቦች

ይህ ሳምንት ለተመራቂ ተማሪዎች የመጨረሻ ሳምንት እንደመሆኑ መጠን የዛሬው የሙዚቃ ግብዛችን ልዩ እንዲሆን ወደድን። ስለዚህም ዛሬ እሰከዛሬ በነበራቹ እረጅም ጉዞ ደሳስ የሚሉ ትዝታዎቻችሁን ደስታ፣ሀዘን፣ጓደኝነት፣መሰናክል፣መውደቅ እናም ደግሞ ስኬት ይሄን ሁሉ አልፋቹ እዚ ላይ በመድረሳቹ እና ይሄን ጊዜ ለማክበር ስለበቃቹ በድጋሚ እንኩዋን ደስስስ አላቹ እያልን እነዚ ትዝታዎቻችሁን መልሳቹ ታስታውሱ
ዘንድ እነዚን ሙዚቃዎች ጋበዝን።

እንኩዋን ለዚህ አበቃችሁ!!!
መልካም ጊዜ መራሒቶች


Good morning Dear Merahit's Family

This week is a special week for graduating students as it is their last week in campus and we wanted to make today's song different than the usual. So all Graduating Class of Hawassa University we want to congratulate you with songs that can take you back and make you recall all the good memories and make you cherish these moments. Moments that are part of your ups and downs, moments that are part of your challenges and moments that brought you here to celebrate the success of your journey.

Congratulations!!!
Have a great Sunday Merahits

#መራሒት
#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
@merahitclub
626 viewsedited  09:01
Open / Comment