Get Mystery Box with random crypto!

የዩኒቨርሲቲዎች ቅድመ ዝግጅት [ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ] የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ለማስጀመር | የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር

የዩኒቨርሲቲዎች ቅድመ ዝግጅት [ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ]

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ለማስጀመር የሚያስችሉትን የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶችን እያከናወነ ሲሆን
ከእነዚህም መካከል ዋና ዋናዎቹ፡-

የማይቆራረጥ የውሀና የኤሌክትሪክ ሀይል አቅርቦት የማሟላት ሥራዎች፣

ኮቪድ-19 ለመከላከል እንደ አገር የተላለፉትን ውሳኔዎችና የጤና ሚኒስቴር ምክረ-ሀሳቦችን በተቋሙ ማህበረሰብ በተሟላ ደረጃ ተግባራዊ የማድረግ ሥራዎች፣

በE-learning ሊሰጡ የሚችሉ ኮርሶችን በመለየት በዲጂታል ቤተመፅሀፍት ቋት የመጫን፣ አጋዥ መጽሀፍት በቤተ-መጠፅሀፍ ሰርኩሌሽን የማስቀመጥና

መተፋፈግን ለማስቀረት ተጨማሪ ማንበቢያ ስፍራዎችን የማዘጋጀት (COVID-19 Sensitive) ሥራዎች፣

@MoSHEOfficial