A+ Tutorial Class የመጀመሪያ አመት የ ዩኒቨርሲቲ ና የኮሌጅ ተማሪዎች በአዲሱ ፍ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
A+ Tutorial Class
የመጀመሪያ አመት የ ዩኒቨርሲቲ ና የኮሌጅ ተማሪዎች በአዲሱ ፍኖተ ካርታ መሰረት የሚወስዱትን freshman course ለመረዳት ምቹ ÷ ግልፅ የሆኑ ኖቶችን እና ማብራሪያዎችን ከ ምስል እና ከ PDF ፋይል ጋር አቀናጅቶ በማስተማር ብዙ ሺህ ተማሪዎች ለከፍተኛ ውጤት እንዲበቁ አስተዋዕፆ ያደረገው ÷
በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት በማምጣት የከፍተኛ ውጤት ባለቤት በመሆን ወደሚፈልጉት ዲፓርትመንት እንዲቀላቀሉ በማድረግ ከፍተኛ ተወዳጅነትን እና ተከታይነትን ያተረፈው A+ Tutorial Class ለዘንድሮ ለ 2015 አዲስ ገቢ የ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በማስተማር ለ ፈተና በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የበኩሉን አስተዋዕፆ በመወጣት ላይ ይገኛል።
ከላይ ለናሙና የቀረቡት ፎቶዎች በ ዘንድሮ በ A+ Tutorial Class እየተሰጠ ያለውን የ freshman course ቲቶርያል በ Natural Science ፤ በ Social Science እንዲሁም በ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የተመደቡ ተማሪዎች ሲከታተሉ የሚያሳይ ነው።
ይመዝገቡ ወደ ሚፈልጉት ዲፓርትመንት ለመቀላቀል የሚጠብቅዎትን ትግል ያቃሉ።
ለመመዝገብ
@AplusTutorialbot
ለጥያቄ ና ሀሳብ
@ucan_scorebot
ለበለጠ ከአምና ከ 2014 ተማሪዎች ጋ በነበረን ቆይታ ከተሰጡ ብዙ ምስክርነቶች መካከል ለናሙና የቀረቡትን ምስክርነቶች ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ
https://t.me/+b1zKh1uFuytlZWI0
ስኬትዎ ከA+ ጋር የተረጋገጠ ነው!
Your Sucess is guaranteed with A+ Tutorial Class!
A+ Tutorial Class.