🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#አቸኳይ_መልዕክት በ2015 ዓ/ም ከጥቅምት 15 ጀምሮ አዳዲስ ተማሪዎች እየመዘገብን እና እያ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

#አቸኳይ_መልዕክት

በ2015 ዓ/ም ከጥቅምት 15 ጀምሮ አዳዲስ ተማሪዎች እየመዘገብን እና እያስተማርን የቆየን መሆናችን ይታወቃል።
በ2015 ዓ/ም በ5 ክፍል ተማሪዎች እያስተማርን ነበር አሁንም እስከመጨረሻው በዚሁ የምንቀጥል መሆናችንን ለመግለጽ እንወዳለን።
ለትምህርት ጥራት እና ለተማሪዎች ውጤታማነት ስባል የ2015 ትምህርት ዘመን የ2015 ተፈታኞች ምዝገባ የሚቆምበትን ቀን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን።

ከዛሬ (ሚያዝያ 24) ጀምሮ አዲስ  የEntrance Hub ቤተሰብ መሆን የሚቻለው እስካ ግንቦት 6 2015 ዓ/ም[ may 14  / 2023] ብቻ! መሆኑን እንገልፃለን
የ2015 የምዝገባ ፕሮግራም ግንቦት 6 ከሌሊቱ 6:00 ስሆን የሚቆም ይሆናል።
ከግንቦት 6 2015 በኃላ ማንኛውም አዲስ ተመዝጋቢዎችን አንቀበልም!!
  ከዚህ በፊት በEntrance Hub ተመዝባችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ይህ መልዕክት እናንተን አይመለከትም
እናንተ እስከ ፈተና ቀን ድረስ አብረን እንጓዛለን።
አዲስ መመዝገብ ለሚትፈልጉ ዛሬ በራችን እስከ ግንቦት 6 ክፍት ነው
ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ
     ➠   
@EntranceHubBot
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
       
@ENTRANCEHUBETHIOPIA
    እኛን ለማግኘት ከፈለጉ ያናግሩን
          
@EntranceHub_Admin