🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ሰበር ዜና| ዩክሬን ከደቂቃዎች በፊት በሩሲያ ቤተመንግስት (ክሬምሊን) ላይ የድሮን ጥቃት ፈጸመች | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

ሰበር ዜና|
ዩክሬን ከደቂቃዎች በፊት በሩሲያ ቤተመንግስት (ክሬምሊን) ላይ የድሮን ጥቃት ፈጸመች!

ሩሲያ ምንም እንኳን ድሮኖቹ በሩሲያ አየር መቃወሚያ ቢወድሙም ጥቃቱን በፕሬዝዳንቱ ሕይወት ላይ የተሰነዘረ ጥቃት ነው ስትል የገለጸች ሲሆን ጥቃቱ በእርግጥም በዩክሬን የተፈጸመ ከሆነ ቀይ መስመር ታልፏል ብላለች።

ተጨማሪ መረጃዎች እየወጡ ነው።

ይቀላቀሉን @Rtnews_amharic