🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የሐዘን መግለጫ የአንደኛ ዓመት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪያችን የነበረው ተማሪ አበባው  ስንሻው መጸ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

የሐዘን መግለጫ

የአንደኛ ዓመት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪያችን የነበረው ተማሪ አበባው  ስንሻው መጸዳጃ ቤት ውስጥ ገብቶ  የመጸዳጃ ቤቱን  በር በመቆለፍ በራሱ ቀበቶ ራሱን አጥፍቶ በመገኘቱ ዩኒቨርሲቲያችን የተሰማዉን ጥልቅ ሐዘን ይገልፃል።

ተማሪው እዚህ አሳዛኝ ውሳኔ  ላይ እንዲደርስ ያበቁትን ጉዳዩች ተጨማሪ ማጣራት የሚያስፈልግ ቢሆንም ፈተና ከበደኝ በሚል ሲጨናነቅ እንደነበር መረጃዎች ያሳያሉ። ስለሆነም ለቤተሰቦቹ ፣ ለጓደኞቹና ለዩኒቨርስቲያችን ማህበረሰብ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን!

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲ

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT