Get Mystery Box with random crypto!

በ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና (Exit Exam) የሚወስዱ ተማሪዎችን መረጃ የላኩ የግል ከፍተኛ ት | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

በ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና (Exit Exam) የሚወስዱ ተማሪዎችን መረጃ የላኩ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ዝርዝር ከምስሉ ይመልከቱ።

ማሳሰቢያ!!!
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ከላይ በዝርዝር የተገለጹት ተቋማት በ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና (Exit Exam)የሚወስዱ ተማሪዎችን መረጃ የላኩ መሆናቸውን እየገለጸ የጀመረውን ከተላኩት መረጃዎች ውስጥ ትክክለኛ የሆነውን መረጃ የመለየትና የማጣራት ስራ እንዳጠናቀቀ ለመውጫ ፈተና (Exit Exam) የሚቀመጡ ተማሪዎችን የሚያሳውቅ መሆኑን ይገልጻል፡፡

የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን


የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot