🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

በ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና (Exit Exam) የሚወስዱ ተማሪዎችን መረጃ የላኩ የግል የከፍተኛ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

በ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና (Exit Exam) የሚወስዱ ተማሪዎችን መረጃ የላኩ የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝርዝር፡-
1. ቤቴል ሜዲካል ኮሌጅ
2. ላልዛግ ኮሌጅ
3. ጉዛራ ኮሌጅ
4. ፍኖተ ብርሀን ኮሌጅ
5. አግሮ ቴክኒካል ኮሌጅ
6. ፋርማ ኮሌጅ
7. ምስራቅ ግዮን ኮሌጅ
8. አባይ ምንጭ ኮሌጅ
9. አርባምንጭ መካነየሱስ ቴክኒክ ኮሌጅ
10. ፓራሜዲ ኮሌጅ
11. ትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜዲስን
12. ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ
13. ጎቶኒያል ኮሌጅ
14. አያት ሜዲካል ኮሌጅ
15. ሆራይዘን ኮሌጅ
16. እናት ኮሌጅ
17. ራዳ ኮሌጅ
18. ኢንኮዶ ኮሌጅ
19. ግሎባል ኮሌጅ
20. ጋምቢ ኮሌጅ
21. ቢፍቱ ኮሌጅ
22. ቴክ- ዞን ኢንጅነሪንግና ቢዝነስ ኮሌጅ
23. ሐይላንድ ኮሌጅ
24. አሜሪካን ኮሌጅ ኦፍ ቴክኖሎጂ
25. ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
26. ፕሪሚየም ኮሌጅ
27. አንድነት ኢንተርናሽናል ኮሌጅ
28. ያኔት ኮሌጅ
29. የኢትዮጵያ ካቶሊክ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም
30. ካኔኑስ ኮሌጅ
31. አክሞንሊንክ ኮሌጅ
32. መካነየሱስ ማኔጅመንትና ሊደርሽፕ ኮሌጅ
33. ሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ
34. ሉናር ኢንተርናሽናል ኮሌጅ
35. ብሉ ናይል ኮሌጅ
36. ፋሆባ ኮሌጅ
37. ባምባ ኮሌጅ
38. አዲስ አምባ ኮሌጅ
39. ባቢት ቢዝነስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
40. ግዮን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
41. ጮቄ ፋና ኮሌጅ
42. ቢ.ኤስ.ቲ.ኤል ኮሌጅ
43. ዳማት የሆቴልና ቢዝነስ ኮሌጅ
44. ኢትዮጵያ አድቬንቲስት ኮሌጅ
45. ዩ.ኤስ ኮሌጅ
46. ሻሎም ቢዝነስና ቴክኖሎጅ ኮሌጅ
47. ዳንግላ አንድነት ኮሌጅ
48. ናሽናል ኮሌጅ
49. ነገሌ አርሲ ህክምና ኮሌጅ
50. ዲማ ቴክኖሎጅ ኮሌጅ
51. ጂግዳን ኮሌጅ
52. ሚዮንግሳንግ ሜዲካል ኮሌጅ
53. ማንኩል ኮሌጅ
54. ዌስተርን ኮሌጅ
55. ኔትወርክ ኮሌጅ
56. ኢትዮጵያ ኮሌጅ
57. አትላስ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
58. አድማስ ዩኒቨርሲቲ
59. ሐረር ጤና ሳይነስ ኮሌጅ
60. ቤካ ኮሌጅ
61. ሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ
62. ኬር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ
63. አዲስ አበባ ሜዲካል እና ቢዝነስ ኮሌጅ
64. ሲፒዩ ቢዝነስ ኤንድ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
65. ዳዲሞስ ኮሌጅ
66. ግሬትላንድ ኮሌጅ
67. ኒው አቢሲንያ ኮሌጅ
68. ጂቲ ኮሌጅ
69. ኬቢ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኤንድ ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
70. ኖብል ኮሌጅ
71. ጊቤቫሊ ኮሌጅ
72. ያርድሰቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ
73. ብራይት ኮሌጅ
74. ጎልደን ስታርስ ኮሌጅ
75. ኢንፎኔት ኮሌጅ
76. ዩኒቨርሳል ሜዲካልና ቢዝነስ ኮሌጅ
77. ኪያሜድ ሜዲካልና ቢዝነስ ኮሌጅ
78. ደምበል ኮሌጅ
79. ማይክሮሊንክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
80. አቢሲንያ ኮሌጅ
81. ቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ
82. ኩዊንስ ኮሌጅ
83. ዳንዲቦሩ ኮሌጅ
84. ጌጅ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
85. ሶሎዳ ጤና ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
86. ዋሸራ ብሮድቪው ኮሌጅ
87. ኃይሉ አለሙ ኮሌጅ
88. የምስራቅ ጎህ ኮሌጅ
89. ቴክኖሊንክ ኮሌጅ
90. ለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ
91. ስታንዳርድ ኮሌጅ
92. ሆርን ኢንተርናሽናል ኮሌጅ
93. ወርልድ ብራይት ኮሌጅ
94. ሰላም ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
95. ቀስተደመና ኮሌጅ
96. ዩኒቨርሳል ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
97. አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
98. እንጅባራ ጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ
99. ግሎባል ብሪጅ ኮሌጅ
100. ጭላሎ ኮሌጅ
101. ኒው ግሎባል ቪዥን ኮሌጅ
102. ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ
103. ኒው ጀነሬሽን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
104. ሴናያስ ኮሌጅ
105. ሲባስቶፖል ኮሌጅ
106. አሊያንስ ኮሌጅ
107. ብስራት ኮሌጅ
108. ኖርዝ ኢስት ኮሌጅ
109. ሰሊሆም ኮሌጅ
110. ሮያል ኮሌጅ
111. ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ
112. ብራና ኮሌጅ
113. ናሽናል አቪዬሽን ኮሌጅ
114. ፓራዳይዝ ቫሊ ኮሌጅ
115. ኤም ኤ ኮሌጅ
116. ሲቲ ኮሌጅ
117. ሙዳይ ኮሌጅ
118. ቢ ኤስ ቲ ኮሌጅ
119. ፔስክ ኮሌጅ
120. ባሮ ጋምቤላ ኮሌጅ
121. ኤግል ኮሌጅ
122. አፍሪካ ሚዲካል ኮሌጅ
123. ብርሃን ኮሌጅ
124. አየርጤና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
125. ጋብስት ኮሌጅ
126. አልካን የጤና፣ የቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ
127. ፕሪንሲፓል ኮሌጅ
128. ሰሌክት ኮሌጅ
129. ሐያት ሜዲካል ኮሌጅ
130. ብራይት ቪዥን ኮሌጅ
131. ፋና የጤና እና ቢዝነስ ኮሌጅ
132. ኢቶጵስ ኮሌጅ
133. ማይንድ ኮሌጅ
134. ሶርስ ኮሌጅ
135. ቆጋ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
136. በለስ ፓራዳይዝ ኮሌጅ
137. ፉራ ኮሌጅ
138. አፍላጋት ኮሌጅ
139. ሚሊንየም ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
140. ዊዝደም ኮሌጅ
141. ሰላም ኮሌጅ
142. ዳሞታ ኮሌጅ
143. አዲስ ኮሌጅ
144. ኢንፎሊንክ ኮሌጅ
145. ሳንቴ ሜዲካል ኮሌጅ
146. አፍሪካ ቤዛ ኮሌጅ
147. ብሉማርክ ኮሌጅ
148. ሀጌ ኮሌጅ
149. ኒው ዲፕሎማት ኮሌጅ
150. ቪክትሪ ኮሌጅ
151. አትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
152. ኢኩስታ ኮሌጅ
153. ህብረ ብሄር ኮሌጅ
154. ጣና ሀይቅ ኮሌጅ
155. አንድነት ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
156. ኒው ብሉ ኮሌጅ
157. ጢስ አባይ ኮሌጅ
158. ሉሲ ኮሌጅ
159. ኦዳ ቢዝነስ ኮሌጅ
160. ዛክቦን ኮሌጅ
161. አቶሚክ ኮሌጅ እና
162. ጉና ታቦር ኮሌጅ ናቸው፡፡

ማሳሰቢያ!!!
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ከላይ በዝርዝር የተገለጹት ተቋማት በ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና (Exit Exam)የሚወስዱ ተማሪዎችን መረጃ የላኩ መሆናቸውን እየገለጸ የጀመረውን ከተላኩት መረጃዎች ውስጥ ትክክለኛ የሆነውን መረጃ የመለየትና የማጣራት ስራ እንዳጠናቀቀ ለመውጫ ፈተና (Exit Exam) የሚቀመጡ ተማሪዎችን የሚያሳውቅ መሆኑን ይገልጻል፡፡

የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን


የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot