Get Mystery Box with random crypto!

#Update ለመምህራኑ የአስክሬን ሽኝት ተደረገ። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ዛሬ ከመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

#Update

ለመምህራኑ የአስክሬን ሽኝት ተደረገ።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ ዛሬ ከመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ባገኘው መረጃ ራቅ ካሉ አካባቢዎች መጥተው በተቋሙ ሲያስተምሩ ለነበሩና በትላንትናው አሰቃቂ አደጋው ህይወታቸው ላለፈ መምህራን የአስክሬን ሽኝት አደርጓል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot