Get Mystery Box with random crypto!

#Defense #Exit_Exam #2015EC አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ( ሶሻል ሳይንስ ፋካሊቲ) ፣ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

#Defense #Exit_Exam #2015EC

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ( ሶሻል ሳይንስ ፋካሊቲ) ፣ ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ ( Biology Department) ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ (FBE) ተመራቂ ተማሪዎች ለመውጫ ፈተና ዝግጅት እንዲያደርጉ በማሰብ ዲፌንስ እንዲቀርላቸው ተደርጓል።

ሌሎቻችሁስ ጋር ምን አይነት የተለየ እንቅስቃሴ አለ?

እርማት
ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ FBE ዲፌንስ እንዳልቀረ አረጋግጠናል። ይቅርታ እንጠይቃለን።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT