Get Mystery Box with random crypto!

#ተቃውሞ #Exit_Exam #ምርቃት ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና ያላለፈ ተማሪ ለምርቃት አይ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

#ተቃውሞ #Exit_Exam #ምርቃት

ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና ያላለፈ ተማሪ ለምርቃት አይቀመጥም የሚለውን ውሳኔ ዳግም እንዲያጤነው በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች እየጠየቁ ይገኛሉ።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT