Get Mystery Box with random crypto!

የምስራች ለመንግስት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ለመውጫ ፈተና በብቃት የሚያዘጋጅ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

የምስራች ለመንግስት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች

ለመውጫ ፈተና በብቃት የሚያዘጋጅዎ
       Mock እና Model  Exam
       Online ይለማመዱ!

አድቫንስድ የትምህርት ማማከር አገልግሎት ማዕከል ከአተርቴክ የቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ ጋር በመተባበር ፦

➭ በዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰሮችና መምህራን የተዘጋጀ፣
➭ የትምህርት ሚኒስቴርን የብቃት መስፈርት መሰረት ያደረገ፣
➭ ተገቢውን ሳይንሳዊ  የምዘና ሥርዓት የተከተለ፣
➭ ለአንድ ፕሮግራም ከ1,000 በላይ መለማመጃ ጥያቄዎችን የያዘ፣
ሁሉንም የፈተና ኮርሶች ያካተተ
ለእያንዳንዱ ጥያቄ መልስና ማብራሪያ
     የያዘ

➭ በየትኛውም ቦታ በማንኛውም ሰዓት የሚያገኙት የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) መለማመጃ አቀረበልዎ!

ለሙሉ መረጃው፡-

➧ www.http://elts.com.et ይጎብኙ፣
➧ https://t.me/aec_ethiopia ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

#AdvancedEducationalConsultingCenter