Get Mystery Box with random crypto!

ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ:- የምረቃ መርሀ ግብር  ላይ የመሳተፋ ጥያቄን በተመ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ:-

የምረቃ መርሀ ግብር  ላይ የመሳተፋ ጥያቄን በተመለከተ ከተማሪዎች በቀረበው ሀሳብ መሠረት ለሚመለከተው አካል ጥያቄውን  በደብዳቤ  ያቀረብን ሲሆን በቀጣይ  ለጥያቄው መልስ ስለሚሠጥ ተማሪዎች  በተረጋጋ መንፈስ እንድታነቡ አየገለፅን የሚሠጠውን መልስ በሰዓቱ የምናሳውቅ ይሆናል።

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT