Get Mystery Box with random crypto!

#አሽቸኳይ #SHARE #FORWARD #ጥንቃቄ #ሴትልጅ #ጠለፋ ዛሬ ከቀኑ 6:40 አከባቢ ይህቺ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

#አሽቸኳይ #SHARE #FORWARD
#ጥንቃቄ #ሴትልጅ #ጠለፋ

ዛሬ ከቀኑ 6:40 አከባቢ ይህቺ 15 ዓመቷ የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ሜላት መሀመድ ከምትማርበት ሀዋሳ ጉዱማሌ ት/ቤት ወጥታ ቤቷ ልትገባ የተወሰኑ ሜትሮች ሲቀራት ሞኖፖል ሰፈር ጋር በሁለት ዳማስ መኪና ሆነው አፍነሞት ከነለበሰችው ዩኒፎርም እና ከያዘችው ደብተር ጋር ጠልፈዋት ተሰውረዋል።
አከባቢው ላይ የነበሩ የአይን እማኞች መኪናዎች ላይ ድንጋይ ወርውረው በመከተል ለማስጣል ቢሞክሩም አልደረሱባቸውም።

ህፃን ሜላት በቅርቡ የሚኒስትሪ ተፈታኝ ስትሆን ከቤት ተልካ እንኳን ወታ አታውቅም! እየጮሀች እና እያለቀሰች ይዘዋት የሄዱበት የመኪና ታርጋ ቁጥር

ዐ1894 ሲ.ዳ እና
05234 ሲዳ ነው።

@NATIONALEXAMSRESULT