Get Mystery Box with random crypto!

እንዴት ያለ ጊዜ ላይ ደረስን? ሰልጥኗል በሚባል ዘመን፣ አውቀናል ነቅተናል ብለን ደረታችንን ገል | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

እንዴት ያለ ጊዜ ላይ ደረስን?

ሰልጥኗል በሚባል ዘመን፣ አውቀናል ነቅተናል ብለን ደረታችንን ገልብጠን በምንዞርበት ሀገር እና ዘመን ፣ ተምረናል የሚሉ ሰዎች መድረኩን በተቆጣጠሩበት ዘመን የሴት ልጅ ጠለፋ?

ከሳምንታት በፊት በሐዋሳ ወጣት ሴት ከሥራ ስትወጣ የመጠለፏ ዜና ሳይረጋጋ እና ሳይረሳ አሁን ደግሞ የ15 ዓመት ሕጻን ሴት ልጅ፣ ሕጻን ተማሪ በአደባባይ በግልፅ መጥለፍ ተጀመረ?

ሀገሬን ማን ነው አይለፍልሽ ብሎ የረገማት?

@NATIONALEXAMSRESULT